ቀድሞ በመንግሥት ሆስፒታሎች ይሰጥ ከነበረው አገልግሎት በአምስት እጥፍ በማሳደግ ወደ ስራ የገባው በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የከተማ አስተዳደሩና የአብ ሜዲካል ሴንተር በትብብር የተሰራው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን በዛሬው እለት የሚመረቅ ይሆናል፡፡
ይህ ማእከል ለኩላሊት ታካሚዎች ከፍተኛ እፎይታን ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡