በጀመርነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል። ዛሬ ጠዋት በኦሮሚያ ክልል የዱግዳ እና የቦራ ወረዳዎች የስንዴ ኩታ ገጠም እርሻ የተመለከትነው ክንውን እጅግ ተስፋ የሚሰጥ ነው። የምሥራቅ ሸዋ ዞን ብቻ እንኳ 7 ሚልየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ዐቅዷል። ግብርናን ማዘመን የላቀ ውጤት ያስገኛል!
The new Ethiopian year brings closer our goal of wheat exports. Our review this morning of wheat clusters in the Dugda and Bora woredas of the Oromia region is quite promising. The East Shewa zone alone aims to harvest 7mil quintals. Increased mechanization will yield greater results.