ቅርሶችን ጠብቀን ፣ እሴቶችን ጨምረን ፣ ምቹ የስራ አካባቢን ፈጥረን እንዲሁም ግልፅነትን በማስፈን ለተገልጋዩ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የሰራናቸው ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል::
የኤርትራ የጦር ጀነራሎች እንኳን ወደ ሁለተኛ ቤታችሁ መጣችሁ ለማለት እወዳለሁ::”
ከንቲባ አዳነች አቤቤ