በፍራፍሬ፤ በዶሮ፤ በሥጋ፤ በወተት፤ በስንዴ፤ በማር ያየነው ዕድገት ተስፋ ሰጪ ነው። ግን ይሄ በገጠርም በከተማም ተሳሥሮ እንዲስፋፋ ሁሉም ሰው ግብርና የሕይወታችን አካል፤ የዕለት ተለት ኑሮ አካል መሆኑን መገንዘብ አለበት። ውኃን፤ መሬትን፤ ጉልበትን በመጠቀም እንዴት ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚቻል ማሰላሰል ይገባናል።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ