በጉባኤው በትናንትናው እለት ከተመረጡ ፕሬዚዳንትና ም/ፕሬዚዳንቶች በተጨማሪ 225 አባላትን የያዘ የማዕከላዊ ኮሚቴ እና 45 ሰዎች ያሉበት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴም ተመርጧል ።