ይህንን በንግግር ብቻ ሳይሆን በአካል መጥተን አብሮነታችንንና ችግሮችን ለመካፈልና ለመቅረፍ አብረናችሁ መቆማችንን ማረጋገጥ እፈልጋለሁ!!”
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ በሶማሌ ክልል የ100ሚሊዮን ብር ድጋፍ ባስረከቡበት ወቅት የተናገሩት