አዲስ አበባ ነገ ለአረንጓዴ አሻራ ትዘምታለች!!
ነገ ሀሙስ ነሀሴ 12 /2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ
በአንድ ጀምበር 4 ሚሊዮን ችግኝ በአዲስ አበባ ይተከላል!!
አዲስ አበባን አረንጓዴ በማልበስ ዘመቻ ሁላችሁም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል!!