በክረምቱ አሻራችንን እናኑር!!
“አዲስ አበባን እንደስሟ ውብና አበባ እንደርጋታለን በሚል መሪ ቃል በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን 512‚150 ካ.ሜ አረንጓዴ መሰረተ ልማት የማልማትና የመንከባከብ ስራ እና 2560 ሄ/ር የከተማው ተፋሰስ አካባቢዎችን በማልማት የአፈርና ውሃ ብክነትን መቀነስና የከተማዋ ወንዞች ጽዳት የማስጠበቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
በአጠቃላይ ከተማችንን ውብ፣ አረንጓዴና ፅዱ የማድረጉ ስራ ይበል የሚያሰኝ እየሆነ መጥቷል፡፡”
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ