<< አሁን ከአስራ አምስት ከሃያ ቀን በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ የአቅመ ደካሞች ቤት ማፍረስ እንጀምራለን።
ለምሳሌ የመደመር መንገድ መፅሃፍ ተሸጦ ካስገኘው ገንዘብ ለአዲስ አበባ ከተማ ከ15 እስከ 20 ሚሊዮን መድብያለሁ እኔ አንድ ሃያ ሰላሳ ቤት ለመስራት።
አስተባብራችሁ አምስት ሰው አስር ሰው ቤት ስሩ ፤ እነርሱ እናቶች ዝም ብለው አይተኙም ማታ ማታ ዝናብ ሲቀርላቸው፤ ስምህን ልጆችህን እየጠሩ ሲባርኩህ ያድራሉ፡፡
እሱን ሳናሳናደርግ ስለ highway ምናምን ብናወራ ምን ዋጋ አለው፤ የድሃ ቤት አፍርሰህ ስራ፡፡
በጀቱ አይበቃም፤ ለምነህ ስራ!! አስተባብረህ ስራ!!>>
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች የ9 ወር ግምገማ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ