የንባብና የምርምር የአእምሮ ግንባታ ስፍራ!!
ውብና ማራኪ ቦታ።
#AberhotLibrary /አብርሆት ቤተ መጽሐፍት/ in Addis Ababa!
☞የቤተሰብ ማጥኛ ስፍራ/ family study area/
☞የህጻናት ማንበቢያና ማረፊያ/ kids study and rest area/
☞የብሬል መጽሐፍት አቅርቦት/ Braille books available/
☞ዘመናዊ ካፍቴሪያና መሰብሰቢያ አዳራሽ/ standard Cafteria and meeting hall/