አዲስ አበባ የሰላም ተምሳሌት አርማ!! View Larger Image የኢትዮጵያውያን የአብሮነት መገለጫ የሆነችው አዲስ አበባ አንዳንዶች እንደተመኙላት ፤ አልፈው ተርፈውም እንደዶለቱባት ብሎም የአመፅ ነጋሪት እንደጎሰሙባት ሳይሆን ፤ በህዝቦቿና ሰላም ወዳድነትና ዘብነት ፤ በህዝብና በመንግሥት ተባባሪነት ምክንያት ዛሬም የሰላምና የለውጥ አርማ ሆና ቀጥላለች፤ ነገም ትቀጥላለች። መከባበራችንና አንድነታችን አሸናፊ ነው!! መልካም ቀን ይሁንልዎ !! Meserete Tadesse2022-02-16T05:53:19+03:00 Share This Event! FacebookTwitterLinkedInWhatsAppPinterestEmail Related Posts ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ምዕራብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉብኝት አድርገዋል:: Gallery ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ምዕራብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉብኝት አድርገዋል:: October 2nd, 2023 | 0 Comments በክረምት ወራት ያስጀመርናቸውን የአቅመደካሞችንና የሃገር ባለውለታዎችን ቤቶች የመገንባት ስራ በማጠናቀቅ ዛሬ ለ203 ነዋሪዎች በማስረከብ እምባቸውን አብሰናል። Gallery በክረምት ወራት ያስጀመርናቸውን የአቅመደካሞችንና የሃገር ባለውለታዎችን ቤቶች የመገንባት ስራ በማጠናቀቅ ዛሬ ለ203 ነዋሪዎች በማስረከብ እምባቸውን አብሰናል። October 2nd, 2023 | 0 Comments ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ለማየት የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። Gallery ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ለማየት የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። October 2nd, 2023 | 0 Comments