የኢትዮጵያውያን የአብሮነት መገለጫ የሆነችው አዲስ አበባ አንዳንዶች እንደተመኙላት ፤ አልፈው ተርፈውም እንደዶለቱባት ብሎም የአመፅ ነጋሪት እንደጎሰሙባት ሳይሆን ፤ በህዝቦቿና ሰላም ወዳድነትና ዘብነት ፤ በህዝብና በመንግሥት ተባባሪነት ምክንያት ዛሬም የሰላምና የለውጥ አርማ ሆና ቀጥላለች፤ ነገም ትቀጥላለች።
መከባበራችንና አንድነታችን አሸናፊ ነው!!
መልካም ቀን ይሁንልዎ !!