“አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ተምሳሌት” በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት መካሄድ ጀምሯል:: እየተካሄደ በሚገኘው የፓናል ውይይት ፅሁፎች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል::
የፓናል ውይይቱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚመሩት ሲሆን የገንዘብ ሚኒስትር ድኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ፣ አቶ አሽኔ አስቲን፣ አቶ ልዑልሰገድ አበበ እና ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና የመወያያ ጽሁፎችን በተለያዩ ርዕሶች ላይ የሚያቀርቡ ይሆናል።