የጸደቁት አጠቃላይ የአስፈጻሚ አካላት እና የካቢኔ ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው፡፡
1.የከንቲባ ጽህፈት ቤት
2.የሰላምናጸጥታ አስተዳደር ቢሮ
3.የፍትህ ቢሮ
4.የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
5.የፋይናንስ ቢሮ
6.የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
7.የትራንስፖርት ቢሮ
8.የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
9.የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
10.የስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ
11.የንግድ ቢሮ
12. የስራ፤ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
13.የጤና ቢሮ
14.የትምህርት ቢሮ
15. የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
16.የባህል፤ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ
17.የገቢዎች ቢሮ
18. የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
19. የኮሙኒኬሽን ቢሮ
20. የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
21. የፕላንና ልማት ኮሚሽን
22. የኢንቨስትመንት ኮሚሽን
23. የአርሶአደር እና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን
24.የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
25. የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
26. የግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን
27. የትምህርትናስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
28.የምግብ ፣መድሃኒት አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን
29.የመንግስት ህንጻና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን
30. የአሽከርካሪ እና ተሸከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን
31.የደንብ ማስከበር ባለስልጣን
32. የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
33.የመንገዶች ባለስልጣን
34.የውሃናፍሳሽ ባለስልጣን
35.የትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ
36.የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን
37.የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ
38.የመንግስት የግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
39. የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ
40.የህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ
41.የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ
42. የምገባ ኤጀንሲ
43. የማህበራዊ ትረስት ፈንድ
44. የጉለሌ የዕጽዋት ማዕከል
45.የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ
46. የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ
በካቢኔ ደረጃ የተደራጁ ተቋማት ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል!!
1. ከንቲባ
2. ምክትል ከንቲባ
3. የከተማ ስራ አስኪያጅ
4. የስራ፣ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
5. የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
6. የፋይናንስ ቢሮ
7. የሰላም ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ
8. የፍትህ ቢሮ
9. የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
10. የትራንስፖርት ቢሮ
11. የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
12. የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ
13. የስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ
14. የንግድ ቢሮ
15. የጤና ቢሮ
16. የትምህርት ቢሮ
17. የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
18. የባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ
19. የገቢዎች ቢሮ
20. የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
21. የኮሚኒኬሽን ቢሮ
22. የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
23. የፕላንና ልማት ኮሚሽን
24. የኢንቨስትመንት ኮሚሽን
25. እንደ አስፈላጊነቱ በከንቲባ የሚሰየሙ ሌሎች የካቢኔ አባላት ይኖሩታል ።