የተለያየ ብቃት እና ችሎታ ያላቸው ወጣቶች የፈጠራ ሥራዎቻቸውን ያቀረቡበት ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ዛሬ ተጀምሯል።
እንበርታ ፣ እንፍጠር ፣ ፈተናን ለማለፍ መፍትሔ ላይ እናተኩር።
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ