በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ከተመዘገቡ አኩሪ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ እና የሰላም የአንድነት ፣የፍቅር ተምሳሌት የሆነው የፍቼ -ጫምባላላ በዓልን በአዲስ አበባ አክብረናል።
የጋራ ቤታችን በሆነችው አዲስ አበባ ባህሎቻችንን የሚያስተዋውቁና እኛነታችንን የሚያሳዩ እሴቶቻችንን ለማሳደግ እና ከትውልድ ወደትውልድ ለማሸጋገር በጋራ መስራት ይጠበቅብናል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ