ታላቁ የረመዳን ወር መተዛዘን የሚጎለብትበት ፣ ለሌሎች ማዘን የሚልቅበት ፣ አንድነት እና ወንድማማችነት የሚጠነክርበት ወር ነው። መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በዚህ የእዝነት ወር ስትተገብሩ የነበረው መልካም ምግባሮቻችሁን ከኢድ ቡሃላም አንድትቀጥሉበት አደራ እላለሁ። በበዓሉ ወቅት እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ አቅመ ደካሞችን በማሰብ እንደታሳልፉ ጥሪዬን እያቀረብኩ በድጋሚ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ።
عيد الفطر السعيد 1444.
وشهر رمضان العظيم هو شهر تقوى فيه الطاعة وتنتهي الشفقة على الآخر وتقوى الوحدة والأخوة. أسأل كل أتباع الإسلام أن يستمروا في الأعمال الصالحة التي مارستها في شهر الرحمة هذا من عيد بوهلام. أود مرة أخرى أن أتمنى لكم عيد فطر آمنًا وسعيدًا ، وأدعوكم للتفكير في الضعفاء خلال المهرجان.
ከንቲባ አዳነች አቤቤ