የአሁኑ ትውልድ ነጻነቷ የተከበረ ሉዓላዊት ኢትዮጵያ ባለቤት እንዲሆን አባት እና እናት አርበኞች ታላቅ ተጋድሎ አድርገዋል። ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሲዘከር የሚኖር ታልቅ ድል ነው። ቀጣዩ ትውልድም የአባቶቹን ፈለግ በመከተል የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ አቀርባለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ !!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ