35ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ተከትሎ ወደ ሃገራችን ወደ ሃገራችሁ ኢትዮጵያ የምትመጡ ውድ አፍሪካውያን ወንድሞችንና እህቶቻችን ፤ እንኳን ወደ ቤታችሁ በደህና መጣችሁ ለማለት እንወዳለን!!
አዲስ አበባ እናንተን ለማስተናገድ በጉጉት እየጠበቀቻችሁ ነው!!