በእንጦጦ ፓርክ ከ5000 በላይ ሰዎች ፣ ወዳጅነት አደባባይ (friend ship square ) 3000 ሰዎች ፣ አንድነት ፓርክ (unity park )2000 ሰዎች የተስተናገዱ ሲሆን ፣ በአብርሆት ቤተመጻሕፍት 2500 ጎብኚዎች ተስተናግደዋል ።
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ