ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የተዘጋጀውን 13ኛውን የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ዓውደ- ርዕይ ከፍተዋል፡፡
በአውደ ርዕዩ የተለያዩ የምርት ውድድሮች የሚካሔዱበት ሲሆን አሰልጣኞችና ተማሪዎችም አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን ያቀርቡበታል።