”ቦታዬ፤ መብቴ፤ ድምፄ” በሚል መሪ ቃል ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በከተማችን ተካሂዷል::
በውድድሩ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ አትሌቶች ፣ ታዋቂ ግለሰቦች እንዲሁም የከተማችን ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።