ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአምራችነት ቀን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አምራቹን ከሸማቹ በቀጥታ ለማገናኘት ያስገነባውን የለሚ ኩራ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡