በውይይታቸው ወቅት የሩሲያ ከተሞች ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር የሚኖራቸውን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው የትብብር መንገዶች ዙሪያ በስፋት ተወያይተዋል::