በመርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለዘመናት ትውልድን በመደገፍ ለሚታወቀው አውሊያ የሚደረገው ይህ ድጋፍ የትብብር እና የአንድነት ማሳያ ነው ብለዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ዶ/ር ሼህ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ ፣ የዓለም ዓቀፍ ሙስሊም ሊግ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ሼህ መሀመድ ቢን አብዱልከሪም አል ኢሳ እንዲሁም ሌሎች ተጋዝባዥ እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል::