ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሐረሪ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነዉ ለተሾሙት አቶ ኦርዲን በድሪ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሐረሪ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነዉ ለተሾሙት አቶ ኦርዲን በድሪ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ከንቲባዋ ለርዕሰ መስተዳድሩ መልካም የአገልጋይነት ዘመን እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል ።