የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል ።
ርዕሰ መስተዳድሩ መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላቸው ከንቲባዋ ተመኝተዋል ።