ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ለተመረጡት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል ። ርዕሰ መስተዳድሩ መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላቸው ከንቲባዋ ተመኝተዋል ። Eden Ejigu2021-10-19T08:31:57+00:00 Share This Event! FacebookTwitterLinkedInWhatsAppPinterestEmail Related Posts ይህ ሁሉ ላንቺ ነው እናታለም! Gallery ይህ ሁሉ ላንቺ ነው እናታለም! May 26th, 2022 | 0 Comments የከተማው ፕሮጀክትና የፍርድ ቤት እግድ Gallery የከተማው ፕሮጀክትና የፍርድ ቤት እግድ May 26th, 2022 | 0 Comments የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ ተመስርቶ ባደረገው ኦፕሬሽን በተለያዩ ጊዜያት የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎችን እና 33 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ፡፡ Gallery የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ ተመስርቶ ባደረገው ኦፕሬሽን በተለያዩ ጊዜያት የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎችን እና 33 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ፡፡ May 26th, 2022 | 0 Comments