በውይይታቸውም አዲስ አበባ ከብራዚል ከተሞች ጋር በቱሪዝም, በአረንጏዴ ልማት እና በተለየ መልኩ በትምህርት ቤት ምገባ ላይ በጋራ በምትሰራባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል::
ከንቲባ አዳነች ከተማችን በተሸለመችበት የሚላን አርባን ፉድ ፖሊሲ የምገባ ፕሮግራም ላይ ለተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል እና እውቅና ምስጋናቸውን አቅርበዋል::