ከንቲባዋ በክ/ከተሞቹ በልዩ ሁኔታ የሚተገበረውን ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በየጊዜው በቅርበት አየተከታተሉ ይገኛሉ።
ከንቲባዋ በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለፁት ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው እቅድ መሰረት እየተከናወኑ መሆኑን ገልፀው ፕሮጀክቶች በወቅቱ እንዲጠናቀቁም የክትትልና ቁጥጥር ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ገልፀዋል።
በአሁን ሰአት በእነዚህ ክ/ከተሞች እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ሌት ከቀን እየተሰራ ይገኛል።
አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብና አዲስ እናደርጋለን!!