በመጀመርያም በቂርቆስ ወረዳ 5 የሚገኘው እንደ ከተማ 11ኛውን የምገባና የህይወት ክህሎት ስልጠና ማዕከል ነው፡፡ 500 ዜጎችን በቀን ሁለት ጊዜ መመገብ የሚያስችል የምገባ ማእከል ሲሆን በአጠቃላይ እንደ ክ/ከተማ ዛሬ የሚመረቁት ሶስት ተመሳሳይ የምገባ ማእላት በጋራ በቀን 2000 አቅመ ደካሞችን የሚመግቡ ይሆናሉ፡፡
ይህ የምገባ ማእከል በኢትዮ ገልፍ ተራድኦ ድርጅት የተገነባ ነው።