“ከአረብኢምሬት አምባሳደር ክቡር መሀመድ ሳሊም አል_ረሺድ ጋር የሀገራችንን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር በተለይም መዲናችን አዲስአበባን በማስዋብ ፣በቤቶች ልማት እና በበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችል ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ዉይይት አድርገናል።”
ከንቲባ አዳነች አቤቤ