የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የካቲት 30/2015 ዓ.ም ባደረገው ውይይት ማንኛውም አከራይ የቤት ኪራይ እስከ ሰኔ 30 /2015 ዓ.ም ድረስ መጨመር የማይቻል መሆኑን መወሰኑ ይታወሳል::
በመሆኑም የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ በወሰነው ውሳኔ መሰረት ማንኛውም አከራይ የቤት ኪራይ እስከ ሰኔ 30 /2015 ዓ.ም ድረስ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት የማይቻል መሆኑን እንገልፃለን::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር