ክብርት ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፤ የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱአለም እንዲሁም ሌሎች የፌደራልና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በሀገራችን የመጀመርያ የሆነውን የሰላም ፖል ይፋ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ሰንደቅአላማ የመስቀል ስነስርዓትም ተከናውኗል።