እየተካሄደ ባለው የአዲስ አበባ ከተማ የምክር ቤት ምስረታ ስነ-ስርአት ላይ በቀጣይ አምስት ዓመታት ከተማዋን በከንቲባነት እንዲመሩ በቀረው እጩ መሠረት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሙሉ ድምጽ ተሰይመዋል ።