የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ንግድ ቢሮ

ርዕይ

የአዲስ አበባ ከተማን በ2017 ዓ.ም ፍትሃዊ፣ ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ የንግድ ስርዓት ከሰፈነባቸው የአፍሪካ ከተሞች ግንባር ቀደም እንድትሆን ማስቻል ነው፡፡

ተልዕኮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን ህብረተሰብ ተሳትፎ በማጠናከር፣ በዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ በመታገዝ የንግድ ምዝገባና ፍቃድ አሰራር በማዘመን፣ ደረጃቸውን የጠበቁ የግብይት ማዕከላትን በማስፋፋት እና ጠንካራ የንግድ ክትትልና ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት ፍትሃዊና ዘመናዊ ግብይትን ማስፈን ነው፡፡

በቢሮው የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን አስፈፃሚ አካላት እንደገና ለማቋቋምና ስልጣንና ሀላፊነታቸውን እንደገና ለመደንገግ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 64/2011 መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዐቃቤ-ህግ ቢሮ ሚከተሉት ስልጣንና ተግባራት አሉት፡-

 • በሕግ ጉዳዮች የከተማው አስተዳደር ዋና አማካሪና ተወካይ ሆኖ ይሠራል፤
 • የንግድ ተቋማት ዋስትና ምዝገባ ማሻሻያ አገልግሎት

 • የንግድ ተቋማት ዋስትና ምዝገባ ሥረዛ አገልግሎት

 • የካፒታል ዕቃዎች ምዝገባ አገልግሎት

 • የካፒታል ዕቃ ምትክ ምዝገባ አገልግሎት

 • የካፒታል ዕቃ ምዝገባ ስረዛ አገልግሎት 

 • የካፒታል ዕቃ ውል ምዝገባ አገልግሎት

 • የካፒታል ዕቃ ውል ስረዛ አገልግሎት

 • የግለሰብ ነጋዴ እና የንግድ ማህበር የንግድ ምዝገባ ለውጥ አገልግሎት

 • የግለሰብ ነጋዴ እና የንግድ ማህበር ምትክ የንግድ ምዝገባ አገልግሎት

 • የግለሰብ ነጋዴ እና የንግድ ማህበር የንግድ ምዝገባ ሥረዛ አገልግሎት

 • አዲስ የንግድ ሥራ ፈቃድ መስጠት አገልግሎት

 • የንግድ ሥራ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት

 • የንግድ ሥራ ፈቃድ ማሻሻያ አገልግሎት

 • ምትክ የንግድ ሥራ ፈቃድ  አገልግሎት 

 • የንግድ ሥራ ፈቃድ መመለስ አገልግሎት

 • አዲስ የንግድ ስም ምዝገባ አገልግሎት

 • የንግድ ስም ምዝገባ ለውጥ/ማሻሻያ አገልግሎት

 • መደበኛ ላልሆኑ ነጋዴዎች የሽግግር ጊዜ ፈቃድ/የደረት ባጅ ማደስ

 • ለንግዱ ማህበረሰብ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት

 • በንግድ ምዝገባና ፈቃድ ላይ ለሚቀርቡ አቤቱታዎችና ቅሬታዎች ምላሽ መስጠት

 • የንግድ ምዝገባና ፈቃድ መረጃ መስጠት አገልግሎት 

 • የአክስዮን ማህበራት መመስረቻ እና መተዳደሪያ ጽሁፍ ዝግጅት ምክር አገልግሎት

 • የአክስዮን ማህበራት ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት

 • በአክስዮን ማህበራት የቦርድ አባላትና የማኔጅመንት አባላት መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችንና ግጭቶችን መፍታት

 • የአክስዮን ማህበራት መተዳደሪያ ደንቦች ላይ በየዓመቱ በሚደረጉ ማሻሻያዎችና የቦርድ አመራር ምርጫ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት በህጉ መሰረት መከናወኑን መከታተልና መደገፍ

 • በአክስዮኑ 1/10ኛ ድርሻ ያላቸው አባላት ፍላጎት እና  ጥያቄ ፣በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወይም በጠቅላላ ጉባኤ መሰረት በአክስዮን ማህበሩ ላይ ኦዲት እንዲደረግ ማድረግ

 • የግለሰብ ነጋዴና የንግድ ማህበር የንግድ ምዝገባ አገልግሎት

አድራሻ

+251 111 55 3343

tbureau454@gmail.com

 አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 አራዳ ህንፃ ላይ

Facebook
Twitter
Telegram