በውይይታችንም አጋርነትን በማጠናከር ትብብራችንን ወደ ስትራቴጂክ እና የተቀናጀ ደረጃ ለማሳደግ እንዲሁም የከተማችንን ቀጣይ የልማት ስትራቴጂካዊ ፍኖት ለመንደፍ፣ የተቀናጀ መረጃን መሰረት ያደረገ የአመራር ስርዓት ለመዘርጋት የሚያስችል የመረጃ ቋት ለመገንባት፣ ከምንም በላይ ከተማችን አዲስ አበባ የነገ ተስፋችን የሆኑ ህጻናትን በእንክብካቤ ለማሳደግና ለትውልድ ግንባታ የምትመረጥ ከተማ ለማድረግ የሰነቅነውን ራዕይ ሁለገብ በሆነ መልኩ ሊደግፉን ተስማምተዋል፡፡ ፡፡
ላሳዩን የትብብር ፈቃደኝነትና ተነሳሽነት እጅጉን እናመሰግናለን!”