በኦሪጎን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለድል ለሆኑ ጀግኖቻችን ቃል በገባነው መሰረት በዛሬው እለት የመሬት ካርታቸውን አስረክብናል፡፡
ሽልማቱ እና ህዝባችን ለስፖርቱ ያለው ፍቅርና ድጋፍ ለበለጠ ድልና ውጤት ታስመዘግቡ ዘንድ የሞራል ስንቅ እንደሚሆናችሁ እናምናለን !!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!”
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ