ዛሬ በአዲስ አበባ ሲኤምሲ አካባቢ እየተገነባ የሚገኘው አዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽናል ኤግዚቢሽን ማእከል የግንባታ ሁኔታ በተሻለ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተመልክተናል፡፡
ይህ ግንባታ ሲጠናቀቅ ለአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽኖችን ለማስናገድ ያስችላታል ብለን እናምናለን።
ግንባታው ከዚህ በላይ እንዲፋጠን የከተማችን አስተዳደር አስፈላጊውን ድጋፍና ክትልል ማድረጉን ይቀጥላል፡፡
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ