ዛሬ በአዲስ አበባ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የገነባናቸውን በአጠቃላይ 37.6 ኪ.ሜ ርዝመት ያላቸውን 24 መንገድች አስመርቀን ለአገልግሎት ማብቃታችን፣ የነበረውን የበጀት እና የሀብት ብክነት መቀነሳችን እና በፍጥነት ማጠናቀቃችን የአፈጻጸም ችግርን በማሻሻል አዲስ ልምድ ያዳበርን መሆኑ አንዱ ማሳያ ሲሆን ከዚህ በላይ እንደምንችልም ተምረንበታል።
እነዚህም መንገዶች፤
1. ከመገናኛ – ወረዳ 17 ጤና ጣቢያ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,670 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 20
2. ቦሌ ቡልቡላ ካባ መግቢያ – መድሀኒአለም (ሎት -1) ግንባታ ርዝመት ሜትር 3,820 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 30
3. ቦሌ ወረዳ 12 – ቡልቡላ 40/60 ኮንዶሚንየም (ሎት-2) ግንባታ ርዝመት ሜትር 4,200 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 30
4. ቦሌ ሚካኤል ቦሌ ቡልቡላ ግንባታ ርዝመት ሜትር 2,200 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 30/20
5. አስኮ 40/60 የኮንደሚኒየም መንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ ርዝመት ሜትር 781 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 10
6. ቦሌ አያት 4 ኮንዶሚኒየም ግንባታ ርዝመት ሜትር 4,387 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 16/20/15/40
7. ከስፖርት ኮሚሽን – ኮከብ ህንጻ ግንባታ ርዝመት ሜትር 738.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 20
8. ከወርቁ ሸክላ ሚሽን ቤ/ክ – አዲሱ ሰፈር ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,112.00የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 25
9. ጉራራ ኪ/ምህረት-ፈረንሳይ አቦ ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,860.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 20
10. ሀና ማርያም ዳማ ሆቴል ላፍቶ ሚካኤል ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,439.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 30
11. አቃቂ ቃሊቲ ቴክኒክና ሙያ ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,180.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 20
12. ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ – ጉርድ ሾላ ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,040.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 20
13 .የካ ክ/ከ ባለስልጣናት መኖሪያ ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,000.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 15
14 .አጎና ሲኒማ – ሴኔጋል ኤምባሲ ግንባታ ርዝመት ሜትር 480.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 12
15 .ከየረር በር መብራት ሀይል – ማዕድን ሚኒስቴር ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,960.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 25
16 .የካ አያት 2 እና 3 መንገድ ግንባታ ርዝመት ሜትርት 1,700.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 30
17 .ንፋስ ስልክ ላፍቶ አንበሳ ጋራዥ ግንባታ ርዝመት ሜትር 883.00የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 15/20
18 .ሳሪስ – ቅመማ ቅመም ፋብሪካ ግንባታ ርዝመት ሜትር 580.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 15
19 .እንጦጦ ፓርኪንግ ግንባታ ርዝመት ሜትር 294 14.5 (163 መኪና የሚያስቆም)
20 .ኮካ ኮላ ጌጃ ሠፈር መንገድ ግንባታ ርዝመት ሜትር 460.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 30
21. ሲ.ኤም.ሲ. ሰሚት ማስፋፊያ ግንባታ ርዝመት ሜትር 2,000.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 6
22. አምበሳ ጋራጅ -ጅጅጋ ሰፈር ግንባታ ርዝመት ሜትር 767.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 30
23. ከአሚጎ ካፌ ሚካኤል ቀለበት መንገድ ግንባታ ርዝመት ሜትር 1,018.50 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 15
24. ሽሮ ሜዳ ሀመረ ኖህ ኪ/ሜ ግንባታ ርዝመት ሜትር 2,081.00 የመንገዱ ስፋት (በሜትር) 20