ዛሬ በ2389 ኢንተርፕራይዞች ለተደራጁ 12ሺህ የከተማችን ነዋሪዎች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ ርክክብ ስነ ስርዓት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በመከናወን ላይ ይገኛል::