በዚህም ከተማችን የሁሉ ከተማ እንድትሆንና ለህጻናት ሁለንተናዊ እድገት እና እንክብካቤ ምቹ እንድትሆን የምናደረገውን ጥረት በቀጣይነት ሊደግፉን ቃል ገብተውልናል፡፡
በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ