የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማደራጀቱ መሰረት ቀጥሎ ያሉትን ሹመቶችን ሰጥቷል
በዚሁ መሰረት ፡-
በከንቲባ ጽ/ቤት
1. አቶ ጥላሁን ወርቁ የከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ
2.አቶ ቢኒያም ምክሩ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ
3.አቶ ግርማ ቤካ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የመልካም አስተዳደር እና አቤቱታ ዘርፍ ኃላፊ
4.አቶ ብርሃኑ ረታ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የድጋፍ እና ክትትል ዘርፍ ሃላፊ
5.አቶ መንግስቱ አጥናፉ የፋይናንስ እና አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ
      በስራ፣ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
6.አቶ ይመር ከበደ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የሥራ ዕድል እና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ሃላፊ
7.አቶ አስመሮም ብርሃነ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የመስሪያ ቦታዎች ልማት አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ
8. አቶ ፍሰሃ ጥበቡ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የኢንተርፕራይዝ ድጋፍ ዘርፍ ሃላፊ
9. አቶ ኢዛድን ሙስባህ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሃላፊ
10. አቶ ዮሃንስ ምትኩ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ሃላፊ
        በፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
11.አቶ ሃይሉ ሉሌ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ ማስፈጸም አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ
12.ዶ/ር ብሩ ዘዉዴ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የሰዉ ሃብት ልማት እና አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ
        በፋይናንስ ቢሮ
13.አቶ ዮሴፍ ጣሴ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የበጀት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
14.አቶ ግርማ ጊዲ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
        በቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
15.ኢ/ር ጃርሶ ጎሊሳ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የአማራጭ የቤት ፋይናንስ እና አቅርቦት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
16.አቶ ጥላሁን ከበደ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የቤት ልማት እና የአሰራር ስርዓት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
           በሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ
17.ወ/ሪት ሊዲያ ግርማ የሰላም እሴት ግንባታ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
18 .ኮ/ል ፍሰሃ ጋረደዉ የጸጥታ እና መረጃ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
        በደንብ ማስከበር ባለስልጣን
19.ኮ/ል ደምሰዉ አንተነህ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
         በፍትህ ቢሮ
20 አቶ አሰፋ መብራቱ የህግ ረቂቅ ስርጸትና ምክር አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
21.አቶ ተስፋዬ ደጀኔ የህግ ጉዳዮች ክርክር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃለፊ
      በትራንስፖርት ቢሮ
22.አቶ ይርጋለም ብርሃኑ የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
23.አቶ ወርቁ ደስታ የአገልግሎት ጥናት እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
24.አቶ አካሉ አሰፋ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
       በዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
25.ኢ/ር መለሰ አለቃ የዲዛይን ዝግጅት እና ምህድስና ግዢ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
26.ኢ/ር አደም ሰለሞን የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
         በግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን
27.ኢ/ር ስጦታው አከለ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
        በጤና ቢሮ
28.ዶ/ር ሙሉጌታ እንዳለ የህክምና አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
29. ሲስተር አንጋቱ መሃመድ የሽታ መከላከል እና ጤና ማጎልበት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
      በትምህርት ቢሮ
30. አቶ ዳኘዉ ገብሬ የፈተና አስተዳደር እና የት/ት ቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
31.አቶ ሳምሶን መለሰ የመረጃ እና ትምህርት ቤት ማሻሻል ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
32. አቶ አድማሱ ደቻሳ የሥርዓተ ት/ት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
      በንግድ ቢሮ
33. አቶ መስፍን አሰፋ የንግድ ግብይት እና ገበያ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
34. አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ የሬጉላቶሪ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
      በገቢዎች ቢሮ
35. ኮ/ር አህመድ መሃመድ የህግ ማስከበር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
36.. ወ/ሮ ዉዴ ቴሶ የሞደርናይዜሽን ኮርፖሬት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
       በሴቶች ፣ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
37. ወ/ሮ ሜሮን አርጋዉ የሴቶች ጉዳይ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
38.ዶ/ር ታምራት ዘላለም የህጻናት ጉዳይ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
39. ወ/ሮ ገነት ቅጣዉ የማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
          በባህል ፣ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ
40. አቶ ሀሰን መሃመድ የቱሪዝም ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
41.አቶ ሰርጸ ፍሬስብዓት የኪነጥበብ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
         በወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
42.አቶ ጥበቡ በቀለ የወጣት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
43. አቶ ዳዊት ትርፉ የስፖርት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
         በከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
44.ኢ/ር ይመኙሻል ታደሰ የውበትና እንክብካቤ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
45.ኢ/ር እንዳሻዉ ከተማ የተፋሰስ እና አረንጓዴ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
          በኮሙኒኬሽን ቢሮ
46.አቶ አብዲ ጸጋዬ የሰዉ ሃይል ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
47.አቶ ዋቻሞ ጴጥሮስ የህትመት ሚዲያ ግንኙነት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
48.አቶ ሰለሞን ዲባባየቴክኖሎጂ እና ዲጂታል ሚዲያ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
         በቴክኒክ ሙያ ስልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ
49.ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ የቴክኒክ ሙያ ስልጠና ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
50. አቶ አብራሃም ሰርሞሎ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
51.አቶ መከብብ ወልደሃና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፐሬሽን እና አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
       በከተማ ፕላን እና ልማት ኮሚሽን
52. ኢ/ር ሃሲና መሃመድ የእስፓሻል ፕላን ዝግጅት ዘርፍ ምክትል ሃላፊ
53. አቶ ጌታቸዉ ሃይሌ የከተማ ፕላን ፣ጥናት እና ምርምር አቅም ግንባታ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ
54. አቶ ቴድሮስ ታደሰ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ
55.አቶ ግፋወሰን ደሲሳ የፕላን ክትትል ምክትል ቢሮ ሃላፊ
   በአርሶ አደር እና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን
56. አቶ ባዩ ሽጉጤ የአርሶ አደር እና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር
57.አቶ መኮንን ሽመልስ የአርሶ አደር ልማት መልሶ ማቋቋም ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
58. አቶ መሀመድ ሌጋኒ የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
         በኢንቨስትመንት ኮሚሽን
59. ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የጥናት እና ፕሮሞሽን ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
60. አቶ ሞላ ንጉስ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ድጋፍ እና ክትትል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
           በመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን
61.አቶ ይድነቃቸዉ ዋለልኝ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ምክትል ሃላፊ
          በከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
62. ወ/ሮ ወይነሸት ዘሪሁን በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የማዘገጃ ቤታዊ ፣የጥናት እና የልማት ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ
63. አቶ ታረቀኝ ወርቅነህ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የአገልግሎት ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ