በከንቲባ አዳነች አቤቤ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ዘመናዊ የግብርና ምርቶች የገበያ ማዕከል አምራቾች ምርቶቻቸውን በጅምላና በችርቻሮ ለሸማቾች በማቅረብ ላይ ይገኛሉ::
ማዕከሉ ከተመረቀ ጀምሮ የተሟላ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን የከተማችን ነዋሪዎች ምቹ ሆኖ በተገነባው በዚህ የገበያ ማዕከል በመገኘት ያሻቸውን ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ከማዕከሉ እንዲሸምቱ ለማሳሰብ እንወዳለን::