👉 የአዲስ አበባ መዋቅራዊ ፕላን ማሻሻያ በማድረግ ከ200 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ችግር መፍታት፣
👉 የሊዝ የወለድ ወለድ ክፍያን ወደ ነጠላ ወለድ እንዲቀየር በማድረግ የበርካቶችን ችግር ለመፍታት ችሏል፤
👉 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሬን የሚከለክል ደንብ በማውጣት በተከራዮች ላይ ሲደረግ የነበረን ያለአግባብ ጭማሬ እንዲቆም በማድረግ፣
👉 የረጅም ጊዜ ጥያቄ የነበረውን የ4,700 መምህራንና 5ሺ የመንግስት ሰራተኞች በኪራይ የያዙትን ኮንዶምኒየም መኖሪያ ቤቶች ወደ ግል እንዲያዛውሩ በማድረግ ችግራቸውን መፍታት፤
👉 የቤት ልማትን በመንግስትና የግሉ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የቤት ችግርን የሚቀርፍና የመንግሥት ሠራተኞች በማህበር ተደራጅው የጋራ መኖሪያ ቤት መገንባት የሚያስችል ደንብ ፀድቆ ለትግበራ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
የከረሙ የህዝብ ጥያቄዎችንም ከመፍታት በርካታ ስራ እየተሰራ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡
May be an image of 1 person
352
31 Comments
52 Shares
Like

Comment
Share