የመስዋዕትነት ቀን “በመስዋዕትነት የምትፀና ሀገር!” በሚል መሪ ቃል በከተማችን በመከበር ላይ ይገኛል::

ዕለቱን ደም በመለገስ በመስዋዕትነታቸው ሃገር ያጸኑ ጀግኖቻችንን በመዘከር ላይ እንገኛለን::