ተገድደን በገባንበት ጦርነት
የደረሰውን ጉዳት ለመጠገን በጋራ የመስራት ኃላፊነት አለብን፤ ለሕዝቡ አለኝታነታችንን በተግባር ማረጋገጥ የሚያስችል ቁሳዊ ፣ ሙያዊ እና የገንዘብ ድጋፍ የምናደርግ ይሆናል::
ከንቲባ አዳነች አቤቤ