ተፋላሚ ኃያሎች ልዩነቶቻቸውን በንግግር እንዲፈቱ ጥሪያችንን አቅርቤያለሁ:: ሱዳን በልጆቿ ጥበብና በሳል ንግግር አሁን ካለችበት ሁኔታ ባጠረ ጊዜ እንደምትወጣ ኢትዮጵያ ያላትን ዕምነትም አረጋግጫለሁ።
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ