የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች በ #ኢትዮጵያ እየተስፋፉ ነው። ከአዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ገላን ከተማ ያለው ቢኬ ብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮምፕሌክስ ከባድ መኪኖችን፣ አውቶብሶችን በመገጣጠም እና የተለያዩ የኢንዱስትሪ ግብዐቶችን በማምረት ላይ ይገኛል። በ #ኢትዮጵያታምርት ተሳተፉ።
Metal and engineering industries in #Ethiopia are expanding and a worthy investment venture. BK Metal Engineering Complex located in Gelan town, 30km from Addis Ababa is engaged in assembling heavy duty trucks, buses and fabrication of different industrial components. Invest in #MadeInEthiopia.
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)