የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች የዘማች አርሶ አደር ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች “ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት” ዘማች ቤተሰቦችን ሰብል በመሰብሰብ ደጀንነታቸውን አሳይተዋል፡፡
ሰራተኞቹ ለገጣፎ ለገዳዲ አካባቢ በመገኘት ነው የዘማች አርሶ አደር ቤተሰቦችን የደረሰ ሰብል የሰበሰቡት፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!